סִפְרֵי הַחֹדֶשׁ
שִׂיחָה
0 צפיות | ደስታው የሁላችንም ነው
שֵׁמַע
יְצִירָה
בִּשּׁוּל
סִרְטוֹנִים
የሚያስደስቱዎና በነጻ የተሰጡዎ ነገሮች የትኞቹ ናቸው? – ሊቁ በነጻ የተሰጡን በዓለማችን ውስጥ ያሉትን መልካም ነገሮች የሚያቀርብበትን ምስል ማየትና እርስ በእርስ መጋራት ይችላሉ – እርስዎም ይደሰቱባቸዋል? ሌሎችስ የትኞቹ ነፃ ክፍያዎች ለእርስዎ ተወዳጆች ናቸው?
ደስታው የሁላችንም ነው
የዳቦ ጋጋሪው፣ የአዟሪውና የሊቁ ታሪክ ኮዱን ስካን በማድረግ ለመደመጥ ይጠብቁዎታል።
በመጽሐፉ ውስጥ በተቀመጡት ስዕላዊ መግለጫዎች ላይ በብዛት አንዲት ልጃገረድና አንድ ወንድ ልጅ ይታያሉ። በመጽሃፉ ገፆች መካከል በመፈለግ አንድ ላይ ማሰብ ይችላሉ – ስዕላዊ መግለጫዎቹ ውስጥ ለመጨመር ለምን ሰዓሊዋ የመረጠች ይመስልዎታል?
ሐላን ማዘጋጀት ይፈልጋሉ? – በመጽሐፉ መጨረሻ ላይ እርስዎን የሚጠብቅ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ አለ። መልካም ምግብ ይሁንልዎ፤ ቤቱን በሚሞላው ጥሩ መዓዛ ይደሰቱ።
ጥሩና ነፃ ነገሮች፣ እንቅስቃሴዎችና ፈጠራዎችን በፒጃማ ቤተ-መጽሐፍት ላይ
יש להזין את הקוד שנשלח כדי להיכנס