דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ተኩላውአይመጣም

በ: מרים אוייסד ምሳሌዎች: רונאן באדל

ሴትና ወንድ ልጆች በምናብ ያስባሉ፤ ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ፤ በታሪካችን ውስጥ እንዳለው ጥንቸል በእርግጥም ምንም ዋጋ አይቀበሉም። መጽሐፉ እኛን አንባቢዎችን ያስደንቃል፡- እኛ ተኩላ የእርሱ ጓደኛ በመሆኑ ጥንቸሉ በእውነቱ ተኩላውን እንዳልፈራ እናያለን። የተኩላው መምጣት ለእኛ አግባብነት ያለው ባይመስልም በእውነቱ ግን ያልታሰበው ይሆናል፤ አንዳንድ ጊዜ አይሆንም የተባለው ፈጽሞ ሊሆን ይችላል።

የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት

በጣም አስፈላጊው ነገመቼውም ቢሆን ጥያቄዎችን ከመጠየቅ አለማቋረጥ ነው”

[አልበርት አንስታይን]

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

የተሰራጩት ቅጂዎች:

114,400 עותקים לגנים הבוגרים

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

ታሽፓግ 2022-2023