סִפְרֵי הַחֹדֶשׁ
מעל 1000000 ספרים חולקו
ፍጥረት
በፀጉሩ ውስጥ አበቦች ያሉት ልጅ
ማንበብ
አዞ ወደ ባቡሩ ገባ
ይደውሉ
መንገዱ ላይ የተኛው ዝሆን
መነሳሳት።
ወርቂቶ ሰሃኖቹን ትሰብራለች
ወደ ውጭ ውጣ
አንዲት ልጅና አንድ ዣንጥላ
የቤተሰቡን አባላት የሚያስደስት በመፅሃፍ ተመስጦ ያማረ የአበባ እቅፍ ልጆቻችሁን ጋብዟቸው። ልጆቹ የወረቀት አበቦችን እንዲቆርጡና እንዲያስጌጡ ያቅርቡና በእያንዳንዳቸው ላይ ስለ አንድ የቤተሰብ አባል ጥሩ ቃል ይጻፉ።
ካነበቡ በኋላ ወደ ታሪኩ መመለስና ምሥሎችን በማየት ጊዜ ማሳለፍ ጠቃሚ ነው። ከጽሁፉ ጋር በቀጥታ የማይገናኙ ትንንሽ ዝርዝሮችን ያስተውሉና ግኝቶቻችንን እርስ በርስ ያካፍሉ።
የሆነ ጊዜ የሆነ ነገር ለማድረግ ፈልጋችሁ የሆነ ሰው አስቸግሯችሁ ያውቃል? ምን ተሰማችሁ? ምን አደረጋችሁ ምንስ አላችሁ? – መጽሐፉ እንደዚህ ዓይነት ሁኔታዎችን አንስቶ ለመወያየትና በጥሩም መንፈስ የመፍትሔ መንገዶችን የማግኛ እድል ነው።
Pinterest – የጥበቦች እና የእደ-ጥበቦች እና ሌሎች ስራዎች በ PJLibrary Pinterest ላይ ወርቂቶ ሰሃኖቹን ትሰብራለች (Workito Breaks the Dishes) ገፅ ላይ ይገኛሉ
ዝናባማ በሆነ ቀን ራስዎን በቦት ጫማዎች፣ ኮትና ዣንጥላ ያስታጥቁና በዝናብ ውስጥ ለመራመድ ይውጡ! ወደ ኩሬዎቹ ውስጥ ገብተህ በዝናብ ጊዜ በአካባቢው የሚለዋወጡትን ልዩ ነገሮች መመልከት ትችላለህ – ምን ያህል ሰዎች ውጪ አሉ? ሰማዩ ምን ይመስላል? ዝናቡ መሬት ወይም ንጣፍ ጋር ሲገናኝ ምን ይሆናል? በአየር ውስጥ ምን ሽታ አለ?
יש להזין את הקוד שנשלח כדי להיכנס
להאזנה לחצו