דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

በአንድወቅትብቻውንመተኛትየማይፈልግልጅነበር

በ: מירה מאיר ምሳሌዎች: אלונה פרנקל

የሕፃኑ ወደ ሌሊት መግባበአንጻሩ ጉዞ እንደመውጣት ነውሁል ጊዜየነገርኩት ታሪክ ወደዚህ ጉዞ ሲጀምር ትንሽ እንደሚሸኘው ተስፋ አደርጋለሁይህም ጉንጩ ላይ እንደ መሳም ዓይነት በመንገድ ላይ ከእርሱ ጋር የሚወስደው እንደ አስደሳችና የተጠበቀ ትዝታ ይሆናል።   [ዳቪድ ግሮስማን፣ "ብቶኽ ቦዓት ሲፑር ሃዔሬቭ"፣ 7 ቀናት፣ ዬዲዖት አሕሮኖት]  

የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች

ለቤተሰባዊ ንባብ ጠቃሚ ምክር

አብረው ማንበብ ታዳጊ ሕጻናትን የመጽሐፉን ጀግና እንዲያውቁ ያስችላቸዋል። ከወላጆች ጋር አንድ ላይ ሆነው ለሚያጨናንቋቸው ስሜቶች ስም መስጠትና ለፈታኝ ሁኔታዎች መፍትሔዎችን ማወቅ ይማራሉ።

ሚራ ሜኢ(1932-2016) – የልጆች ደራሲ፣ ገጣሚ፣ ተርጓሚና አርታኢ። ‘የኦሬን ኤሊ’፣ ‘ሽሉሊ’፣ ‘መሳል እወዳለሁ’ን ጨምሮ የልጆች መጻሕፎችን እውቅናና የአንባቢዎችን ፍቅር አሸንፈዋል። ሜኢር የዝዔቭ ሽልማትን ለሕይወት ዘመን ስኬትና ሌሎች ሽልማቶችን አሸንፋለች።

አሎና ፍራንኬል [1937] – የልጆች ሰዓሊና ደራሲ። በተለያዩ ቋንቋዎች የተተረጎሙ ከሰላሳ በላይ የህፃናት መጻሕፎችን የጻፈች ሲሆን ከእነርሱም መካከል ‘የበርበሬዎች መጽሐፍ’፣ ‘የድስቶች ድስት’ና የናፍታሊ ተከታታይ መጽሃፍ ይገኙበታል። በተጨማሪም በሌሎች ደራሲያን የተፃፉ ከአርባ በላይ የሚሆኑ የሕጻናት መጻሕፍትን ስዕላዊ መግለጫዎችን ስላለች። ፍራንኬል ለህፃናቱ መጽሃፍ ስዕላዊ ገለጻዎች ሽልማቶችን አሸንፋለች።

ውይይት – መተኛት

ከልጆች ጋር ከመተኛትዎ በፊት ምን እንደሚሰሩ አንድ ላይ መወያየት ይችላሉ፦ ብዙውን ጊዜ አንድ ላይ ዘፈን ይዘፍናሉ? ይተቃቀፋሉ? ምናልባት ታሪክ ያነባሉ? – እንዲሁም ታሪኩን እንዲያነቡ ጓደኞችን መጋበዝ ይችላሉ- አሻንጉሊት፣ ቴዲ ድብና ምናልባትም ብርድ ልብስ።

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

הקשיבו, הקשיבו!!! 🎧 ילדות וילדים, הורים וצוותים חינוכיים ❤️ אנו מזמינים אתכם/ן להאזין לספר השישי שחולק למעונות בשנה”ל תשפ”ג: “פעם היה ילד שלא רצה לישון לבדו” מאת: מירה מאיר | איירה: אלונה פרנקל | הוצאת ספרית פועלים | מספרים: ירדן בר כוכבא הלפרין ודידי שחר, עריכה ובימוי: ירדן בר כוכבא הלפרין, מוזיקה מקורית: טל בלכרוביץ’, פתיח: דידי שחר. ספריית פיג’מה. מוכנים/ות? מת – חי – לים! ▶️ |

የተሰራጩት ቅጂዎች:

23,100

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

ታሽፓግ 2022-2023