דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ቱክቱክበሩንማንኳኳት!

ከጎረቤት ያዔል ሃሌብ ጋር ለመስተንግዶ ክፍት የሆነ ቤትና ለጎረቤቶች ቦታ አለ - ትንንሽም ትልልቅም። እንግዶችን መቀበል ከልብ ሲሆን ጎረቤቶችም ያዔልን በሰፊ ልብና በደስታ እንዲያስተናግዷት ያደርጋል። እንደ ኢየሩሳሌሙ ሕንጻ ነዋሪዎች እኛም የጎረቤቶቻችንን በር ማንኳኳትና በአቅራቢያችን ከሚኖሩት ሰዎች ጋር እንዲህ በሚባለው መንፈስ መቀራረብ እንችላለን፦   ቤትህ ለመስተንግዶ ክፍት ይሁን (ሚሽና፣ የአባቶች አንቀጽ 1፡5)

የእድሜ ክልል: ቅድመ ትምህርት ቤት

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

האזינו לסיפור "טוק טוק טוק דופקים בדלת", יוצרים ומגישים - ירדן בר כוכבא - הלפרין ודידי שחר מוזיקה ונגינה - טל בלכרוביץ' פתיח - דידי שחר

የተሰራጩት ቅጂዎች:

138,400

ማተሚያ ቤት:

ספרית פועלים

የስርጭት ዓመት:

2015 2021-2022