דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

በአንድእግርላይ

ሴቶችና ወንዶች ልጆች የእነርሱ ብቻ የሆኑ ምናባዊ ዓለሞችን ይፈጥራሉ። በግል ዓለማቸው ውስጥም አንዳንድ ጊዜ ከእውነታው ይወጡና ያ ሊረብሻቸው ይችላል ምናልባትም በሌላ መንገድ ሊሆን ይችላል? ለምሳሌ ሊሊ በአንድ እግር ከመቆም በሁለት እግር መቆም ቀላል እንደሆነ ከልምዷ ተገንዝባለች፤ ሂሌልም ከእርሷ ጋር በመሆን ሁለቱም አብረው በመጫወት ደስተኛና ስኬታማ መሆናቸውን ደርሰውበታል፣ ምክንያቱም በሁለት ቀላል ስለሆነ። ድካማቸው መልካም ዋጋ አለውና አንድ ብቻ ከመሆን ሁለት መሆን ይሻላል። ቢወድቁ አንዱ ሁለተኛውን ያነሣዋልና፤ (መክብብ 4፡9-10)

የእድሜ ክልል: ቅድመ ትምህርት ቤት

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

מאזינים לספרים! הסכתים לילדים (והורים) שאוהבים סיפורים! 🎧 מוכנים?! מת-חי-לים! מספרים: דידי שחר וירדן בר כוכבא הלפרין. עריכה ובימוי: ירדן בר כוכבא הלפרין מוזיקה מקורית: טל בלכרוביץ׳ פתיח: דידי שחר

የተሰራጩት ቅጂዎች:

138,400

ማተሚያ ቤት:

המבוך

የስርጭት ዓመት:

2015 2021-2022