በላይ 2000000 መጽሐፍት ተሰራጭተዋል።
አጠቃላይ
anemone
ማንበብ
ከእግር ጣት እስከ ጭንቅላት ድረስ
ምርምር
ሻልኬቱ
ይደውሉ
ረዥሙ ቤትና ዝቅተኛው ቤት
የአባዬ መነፅር
ከበርካታ ንባቦች በኋላ ታዳጊዎቹ መጽሐፉን ይተዋወቃሉ። የንባብ ንቁ ዓጋሮች ሊሆኑ ይችላሉ። ቀስ ብሎ ማንበብ ጠቃሚ ነው። በትክክለኛው ገጽ ላይ ያለውን ዓረፍተ ነገር ካነበቡ በኋላ ታዳጊዎች መልሰው እንዲሉ ይጋብዙ፦ “አዎ እችላለሁ!” እና እንደ ዓቅማቸው እንቅስቃሴውን ለማከናወን ይሞክሩ።
ሥር ሊሰድዱ የሚችሉ የእጽዋት ቅጠሎች አሉ – ከግንዱ አጠገብ ያለውን የቅጠል ጫፍ በመትከል እርጥብ ዓፈር ባለው ማሰሮ ውስጥ አድርገው አዲስ ተክል ያብቅሉ። ይህንን መሞከር ይችላሉ፦ ለምሣሌ፦ በሳንሴቪዬሪያ ተክል፣ በፔፔሮሚያ ቅጠል ወይም በተለያዩ ድርቅን የሚቋቋሙ የበረሃ ተክል ቅጠሎች።
ከህፃናት ጋር በሕይወታችሁ ያላችሁ መቀየር ልምዶችን ያጋሩ፣ ወይም በመካከላችሁ አንድ ተመሳሳይ ልምድ ያስታውሱ። መጠየቅ ይቻላል፦ ልጃገረድ ወደ አዲስ ቤት ሲደርስ እንዴት ተሰማት? እናንተ በቦታዋ ብትሆኑ እንዴት ትሰማላችሁ? እና ትገኙአታላችሁ ከተገናኙአት ምን ትባላታላችሁ?
ከልጆችዎ ጋር መነጋገርና የቤተሰብ ጉዞዎችን አንድ ላይ ማስታወስ ይችላሉ – የት ተጓዙ? አንዳችሁ በጉዞ ላይ አዝኖ የነበረና የረዳችሁት አለ? በጉዞ ላይ ስለጠፋ ዕቃ ታሪክስ አለ? ምናልባትስ እርስዎም አካባቢን ለመጠበቅ ረድተዋል?
Please note that this website uses For more information
יש להזין את הקוד שנשלח כדי להיכנס
להאזנה לחצו