דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ታላቁ ሽልማት


በ: ኔታሊ ጋቪርትዝ • ምሳሌዎች: ያኒቭ ሺምዖኒ

የአንድ አያት ተወዳጅ የያድ ሽኒያ የሡቅ መደብር ሊዘጋ ነው። ነገር ግን ሚኪና አያትየው እዚያ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ስብሰባ ከማድረጋቸው በፊት አይደለም። ብዙ ሰዎች መደብሩን ለመሰናበት ይመጣሉ። ምን ያገኙ ይሆን? ምስጢር ነው! ሡቁ ቢዘጋም አያትየው የሕይወት ደስታውን ጠብቆ ሚኪንም ሆነ እኛን መጨረሻው መጀመሪያ እንደሆነ ያስተምረናል።

የእድሜ ክልል: ሁለተኛ ክፍል

כשחנות היד השנייה של סבא נסגרת מיקי נעצב, עד שסבא מגלה לו דרך מיוחדת להשלים עם הפּרֵדה, ואפילו זוכה להגשים חלום ישן ולהמציא את עצמו מחדש. יחד עם מיקי אנו לומדים שגם זיכרונות מחפצים ישנים ופשוטים יכולים לחבר אותנו לסיפור שלנו, למשפחה, לקהילה ולמי שאנחנו בעולם המשתנה.

עֵת לִשְׁמוֹר וְעֵת לְהַשְׁלִיךְ
(קהלת ג, ו)

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

ማተሚያ ቤት:

אגם

የስርጭት ዓመት:

תשפ"ו 2025-2026