דילוג לתוכן המרכזי בעמוד
Loading...

ትንሹ ሕልም አላሚ


በ: ዝሚራ ሔን • ምሳሌዎች: ሸርሊ ዋይስማን

ትንሹ ሕልም አላሚ ብዙ ሕልሞች አሉት፦ ደመና መሆን፣ ቢራቢሮ መሆንና አሥማተኛ መሆን። እውነት ነው እነዚህ ሕልሞች ብቻ ናቸው። ግን ቢሆኗቸው ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት ደስ ይላል። የድምጻዊትና የዜማ ገጣሚት ዝሚራ ሔን ክላሲክ ግጥሟ በአሥማትና በምናብ ወደተሞላ መጽሐፍ ይቀየራል።

የእድሜ ክልል: ቅድመ ትምህርት ቤት

ልጆች በአእምሯቸው አዲስ ዓለማትን መፍጠር፣ በእውነትና በምናብ መካከል መንቀሳቀስ እና ሌላ ነገር መሆን ማለም ይወዳሉ። ይህ መጽሐፍ ወጣት አንባቢዎቹን እንዲያስቡ፣ ውስጣዊ ዓለማቸውን እንዲገልጹ እና በሕልም – ሁሉም ነገር እንደሚቻል እንዲገነዘቡ ይጋብዛል።

«እውቀት ውስን ነው፣ ነገር ግን ምናብ ዓለምን ይከብባል።»
(አልበርት አይንስታይን)

סְרָטִים בְּעִקְבוֹת הַסִּפּוּר

החולם הקטן – חוה אלברשטיין

ማተሚያ ቤት:

כתר

የስርጭት ዓመት:

תשפ"ו 2025-2026