בֶּרְט וארצ'י הם החברים הכי טובים; בכל יום הם עולים יחד לגבעה ומשחקים בארגְזי הקרטון שלהם. מה קורה כשילד שלישי מנסה להצטרף לחבורה? חברים הכי טובים הוא סיפור מלא רגש על התמודדות עם משברים ועל חברוּת אמיצה.
የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት
የቅርብ ጓደኛ ማግኘታችን ምንኛ ጥሩ ነው። አንዳንድ ጊዜ ከእነርሱ ጋር ሁል ጊዜ መሆን እንፈልጋለን። ግን ሌላ ሰው መቀላቀል ሲፈልግ ምን ይሆናል? አዳዲስ ጓደኞችን ማፍራት ቀላል የሆነላቸው ልጆች አሉ። አስቸጋሪ ወይም አስጨናቂ ሆኖ ያገኙትም ልጆች አሉ።
አንድ ብቻ ከመሆን ሁለት መሆን ይሻላል … በሦስትም የተገመደ ገመድ አይበጠስም።
( መክብብ 4:9-12)
ማተሚያ ቤት:
אגם
የስርጭት ዓመት:
תשפ״ה 2024-2025