ሀዳር ከእናቱ ጋር ወደ አትክልቱ ስፍራ ሄዶ ብዙ ልጆችን በአሸዋ ሳጥን ውስጥ አብረውት እንዲቀላቀሉትና አብረው ተራራ እንዲሰሩ ይጋብዛል። ቀስ በቀስ ተራራው ያድግና ከእርሡ ጋር በትብብርና በጓደኝነት አብረው የሚሰሩ ልጆች ደስታም እንዲሁ ያድጋል።
የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች
በአሸዋ ሳጥን ውስጥ መጫወት በሀዳር አእምሮ ውስጥ ሀሳብ ሲነሳ ወደ ድንቅ ጉዞ ይቀየራል። አንዱ በኋላ ሌላው ጓደኞቹ ይቀላቀሉትና በአንድነት ውብ ተራራ ይገነባሉ። ተደጋጋሚ የመጫወቻ ልምድ በታናሽ ሕፃናት መካከል ግንኙነትንና መተባበርን ያጠናክራል፣ እንዲሁም ከመጫወቻው ውጭ በሌሎች የሕይወት ሁኔታዎች ውስጥ እንኳ ይቀጥላል።
“ምክንያቱም እኛ በአንድነት እንገነባለን”
(እዝራ 4፡3)
סְרָטִים בְּעִקְבוֹת הַסִּפּוּר
גדלים עם ספריית פיג’מה!
ማተሚያ ቤት:
הקיבוץ המאוחד
የስርጭት ዓመት:
תשפ"ו 2025-2026
