דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ጋሊናጋያ

በ: אוליביה דאנרי ምሳሌዎች: אוליביה דאנרי

ታዳጊ ሕጻናት ከወንድና ሴት ጓደኞቻቸው ጋር መሆን ይወዳሉ። አብረው አንዳንድ ጊዜም ተለያይተው መጫወት ይችላሉ፤ ተመልሰውም አብረው ጓደኛ ይሆናሉ። በእያንዳንዱና በእያንዳንዷ ውስጥ ተመሳሳይና ልዩ የሆኑትን ለመለየት የሚማሩት በዚህ መንገድ ነው።

የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች

ፊታቸው እኩል እንዳልሆነ ሁሉ አስተሳሰባቸውም እኩል አይሆንም።

(እንደ ባቢሎናዊው ታልሙድ)

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

የተሰራጩት ቅጂዎች:

23,100

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

ታሽፓግ 2022-2023