דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ምስል

በ: מירה מאיר ምሳሌዎች: יפתח אלון

  ሴትና ወንድ ልጆች በኩሬዎች ውስጥ መደነስ፣ ጭቃ ውስጥ መጨቅየትና ድብብቆሽ መጫዎት ይወዳሉ። እነዚህም ድርጊቶች ታላቅ ደስታን ይፈጥርላቸዋል። አንዳንድ ጊዜ የሕይወታቸው ዋነኛ ክፍል ከሆነው ምናባዊ ጓደኛቸው ጋር ይህን ያደርጋሉ፤ ጓደኛም ሲጠፋ ሀዘን በልብ ይሞላል።  

የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት

ደራሲዋ ሚራ ሜኢር እኛ፣ አዋቂዎች፣ ከልጆች ጋር እንድንቀላቀልና ዓለምን በእነርሱ ዓይን እንድንመለከት ትጠቁመናለች። ለማዳመጥ፣ ጉጉትንና ደስታን ከእነርሱ ጋር ለመካፈል፤ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝም – እንዲህ በተባለው መንፈስ የማጽናኛና የማበረታቻ ቃል ለመስጠት፦

ልጁን እንደ መንገዱ አስተምረው

(ምሳሌ 22 6)

ሚራ (1932-2016) – በእስራኤል የልጆች ደራሲ፣ ገጣሚ፣ ተርጓሚና አርታኢ ናት። ለሕፃናት ብዙ ታዋቂ መጻሕፎችንና ግጥሞችን የጻፈች ሲሆን ከእነዚህም መካከል ‘የኦሬን ኤሊ’፣ ‘መሳል እወዳለሁ’፣ ‘ማንና ምን ነበር’ ይገኙበታል። ለፈጠራ ስራዋ ብዙ ሽልማቶችን አግኝታለች።

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

מה נמצא בשלולית? אנחנו נחליט! הצעה לפעילות יצירתית בעקבות הספר ״שלולי", כתבה: מירה מאיר, אייר: יפתח אלון, הוצאת כתר

የተሰራጩት ቅጂዎች:

114,400 עותקים לגנים הבוגרים

ማተሚያ ቤት:

כתר

የስርጭት ዓመት:

ታሽፓግ 2022-2023, 5955 2014-2015