דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ספר החודש

ዓጋሮች

በ: ሊያ ናኦር ምሳሌዎች: ጊሊ-ሊ አሎን ኮሪኤል

ጫጩት ባገኝ ምን ይሆናል? ድመትስ? ቡችላስ? - ከጓደኞችዎ ጋር መለዋወጥ ይችላሉ። በሁሉም ውብ ነገሮችም ውስጥ አጋሮች መሆን ይችላሉ። አብሮ መጫወት፣ ከጓደኞች ጋር መደመርና መጋራት ምን ያህል አስደሳች እንደሆነ የሚያሳይ መጽሐፍ።

የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች

“የእኔ፣ የእርሱ፣ የእኛ
“”ይህ የእኔ ነው!”” እንደ እድገታቸው አካል ታዳጊዎች የእነርሱና የሌሎች የትኞቹ ናቸው በሚለው ጥያቄ የተጠመዱ ናቸው። በጥቂቱ ማካፈልንና ማሳተፍን ይማራሉ። መስጠትና መቀበልም እንደሚቻል እንዲያውቁ ይሆናል። ‘ዓጋሮች’ የተሰኘው መጽሐፍ “” በሁሉም ውብ ነገሮች ላይ ዓጋሮች ለመሆን”” እና በጋራ ጨዋታውም ላይ ለመደሰት እድል ያቀርባል።
የአንድ ሰው ስጦታ ለእርሱ ያሰፋለታል
(መጽሃፈ ምሳሌ 18 16)”

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

ማተሚያ ቤት:

ספרית פועלים

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024