דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ספר החודש

ልደታችንነው

በ: ሮኒት ሮካስ ምሳሌዎች: ሮቴም ታፔሎ

ልጅቷ ዛሬ የልደት ቀኗ ነው። በጣም ተደስታለች ምክንያቱም በቅርቡ የልደት ቀኗን በኬክና በፊኛዎች ታከብራለች። በመንገድ ላይ ብቻዋን ለምትኖረው አሚራ ለተባለች ታላቅ ሴትም የልደት ቀኗ ነው። ሁለቱም ሲገናኙ አንዳቸው ለሌላኛዋ ስጦታ የመስጠት ሥልጣን እንዳላቸው ይገነዘባሉ።

የእድሜ ክልል: ሁለተኛ ክፍል

“በልጆችና ጎልማሶች መካከል ያለው ግንኙነት ለሁለቱም ወገን ጥልቅና ትርጉም ያለው ሊሆን ይችላል። ልደታችን ነው የሚለው ታሪክ የአረጋዊውን ጎረቤት በር እንድናንኳኳ፣ በበዓሉ ላይ ከጎረቤት ጋር እንድንቀላቀል፦ ለማየት፣ ለመርዳትና በሕብረተሰቡ ውስጥ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ልባችን
ለመክፈት ይጋብዘናል።
የሽበታሙንም ሰው ፊት
አክብር
[ኦሪት ዘሌዋውያን 19 32]”

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

ማተሚያ ቤት:

כנפיים וכתר

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024