דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ጥሩስምይሻላል

በ: ዓዲ ዛሊኹቭ ራሉይ ምሳሌዎች: ሮቴም ታፔሎ

ሽቶ ነጋዴው በጎረቤቱ የዘይት ነጋዴው ስኬት ቀንቶ በስርቆት ይከሰዋል። ከሁለቱ የትኛው ትክክል እንደሆነ እንዴት ማዎቅ ይቻላል? ከከተማው ነዋሪዎች መካከል አንዱ ብቻ መፍትሔ አለው - ፍትሕን ወደ ብርሃን ለማምጣት ዋና መንገድን የምታቀርብ ብልህ ልጃገረድ። ከትውልድ ወደ ትውልድ በሚተላለፍ የአይሁድ ሕዝብ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ድርጊት።

የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት

“ዳኛው ሳንቲሞቹ የማን እንደሆኑ ለመወሰን ተቸግሯል፦ ለባሣም ወይስ ለሻማን። እነሆ አንዲት ትንሽ ልጅ በጥበቧ ከሁለቱ የትኛው እውነት እንደሚናገር ትገልጥለታለች። የአፈ ታሪክ ታሪክ አንባቢዎችን ከጥንታዊው ጥበብ የሚያመጣልን ሲሆን በዚህ መሠረት በጣም ጠቃሚው ነገር አንድ ሰው በዓለም ውስጥ ለራሱ የሚያወጣው መልካም ስም ነው – የሐቀኛ ነጋዴ ስምና ፍትሕን ለብርሃን ያመጣችና በሰዎች መካከል መፍረድ የተገባት የጥበበኛዋ ሴት ልጅ ስም
መልካም ስም ከመልካም ሽቱ ይሻላል
(መጽሃፈ መክብብ 7 1 )”

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

אנו מזמינים אתכם/ן להאזין להקלטה הקסומה של הסיפור "טוב שם טוב", מאת: עדי זליכוב רלוי | איורים: רותם טפלו | הוצאת: ידיעות ספרים (גנים בוגרים) יוצרים ומגישים – ירדן בר כוכבא – הלפרין ודידי שחר מוזיקה ונגינה – טל בלכרוביץ' פתיח – דידי שחר מוכנים/ות? מת – חי – לים!

ማተሚያ ቤት:

ידיעות ספרים

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024