דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ድመቷም

በ: ታማር ሆኽሽታተር ምሳሌዎች: አያ ጎርዶን ኖይ

ድመቱ ለእግር ጉዞ ይወጣል። ድመቷስ? እርሷም ትፈልጋለች! ድመቱ እምቢ በማለት ፓኬጅና የስጋ ጥቅል ቢያቀርብላትም ድመቷ ግን የምትፈልገው ይሄ ሳይሆን የራሷ ሀሳብ አላት። ነፃነትን የመምረጥና የማሳደግ ችሎታን በተመለከተ በግጥም የቀረበ ጣፋጭ ታሪክ።

የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች

“ድመቱ በጉዞው ላይ ድመቷ ከእርሱ ጋር እንደትቀላቀል አይስማማም። ነገር ግን ድመቷ ተስፋ አትቆርጥም፤ በፈገግታ ሌላ አማራጭ ታመጣለች – ልክ እንደፈለገቺው ብቻዋን ለጉዞ መሄድ። ታዳጊዎች እንኳን አንዳንድ ጊዜ በጨዋታ፣ በእቃ ወይም በእንቅስቃሴ ላይ ለመሳተፍ እምቢታ ያጋጥማቸዋል። እምቢታው ደስ የማይል ስሜትን ያስከትላል። መፅሃፉና ድመቷ እጅ እንዳይሰጡ የራሳቸውን መንገድ በራሳቸው እንዳገኙ ይጠቁማሉ።
እኔ ለራሴ ካልሆንኩ ማን ለእኔ ይሆናል?
(ሚሽና፣ የአባቶች ምዕራፍ 1 13)”

ማተሚያ ቤት:

עם עובד

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024