דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

እንደምንአደራችሁ

በ: ሹላሚት ጻርፋቲ ምሳሌዎች: ኑሪት ጻርፋቲ

ለፀሀይ፣ ለጫማ፣ ለቸኮሌት፣ ለድመት እንዴት አደራችሁ! ታዳጊው ህፃን ጠዋት ላይ ዓይኖቹን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ መዋእለ ህጻናት እስኪገባ ድረስ በዙሪያው ያለውን ዓለም አግኝቶ መልካም ጠዋት ይመኙለታል። አንባቢዎች የሕፃኑን የማዎቅ ጉዞ እንዲቀላቀሉ በዙሪያቸው ያለውን ዓለም እንዲያውቁና በዙሪያቸው ያለውን ዓለም በ"ደህና አደራችሁ" ሰላምታ እንዲሰጡ ተጋብዘዋል።

የእድሜ ክልል: ጨቅላ ህፃናት

ከአልጋው እስከ ሕፃናት ማቆያው – እንዴት ያለ ጉዞ ነው! ዓይን ከከፈቱበት ጊዜ ጀምሮ ወደ መዋእለ ሕጻናት እስኪደርሱ ድረስ ብዙ ነገሮች ይከሰታሉ፦ የምትወጣውን ፀሐይ፣ የጥርስ ብሩሽና በመንገድ ላይ ካሉ ሰዎች ጋር በመገናኘት “እንደምን አደራችሁ” ሰላምታ ይቀርባል። ሠላምታው ታዳጊው አዲሱን ቀን በልበ ሙሉነት፣ በእርጋታና በደስታ እንዲጀምር የሚረዳ ሥነ ሥርዓት ነው – አዲሱን ቀን በጥሩ ሁኔታ ጀምሯል!

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

ማተሚያ ቤት:

צפרא/קוראים

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024