ወደ አውቶቡሱ የሚሣፈረው ማን ነው?
በ: ናቲ ባይት ምሳሌዎች: ሊ ኩርጽቪል
ቀበሮ፣ ሌጻንና ዶሮ ወደ አውቶቡስ ውስጥ ይሣፈራሉ። እነርሡም ብቻቸውን አልነበሩም። ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ እንስሳትና በቀለማት ያሸበረቁ ገጸ ባህሪያት ይቀላቀላሉ። ግን እነዚህ እንስሳት ናቸው? በእውነቱ አውቶቡሱ ውስጥ የሚገባው ማነው? በደስታና በበዓል መንፈስ የተሞላ የፑሪም ታሪክ።
הוצאה: הקיבוץ המאוחד
חודש חלוקה: פברואר 2026, שבט תשפ"ו