דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ታልና ሌላ ታል


በ: ኒሊ አሪኤሊ • ምሳሌዎች: ኒሊ አሪኤሊ

ታልና ሌላ ተጨማሪ ታል ታልታል ይሆናል። ከጺልና ጹልስ ምንን እናገኛለን? ወይንስ ከፒትና ፑት ምን እናገኛለን? በቃላት መጫወት፣ መለያየትና ከዚያ መልሰው አንድ ላይ በማድረግ ማገጣጠም፣ አዳዲስ ቃላትን ማግኘትና በድምጻቸው ብሎም በትርጉማቸው መዝናናት እንዴት አስደሳች ነው።

የእድሜ ክልል: ጨቅላ ህፃናት

ስለ መፅሐፉ
ለታናሽ ሕፃናት ቋንቋ አዲስና አስደሳች ዓለም ነው። ድምፆች ሲጣመሩ ቃላት ሲሆኑ እና ትርጉም ሲያገኙ፣ “እነሆ መንኮራኩር!” ማለት ይቻላል። መፅሐፉ ቃላትን በጨዋታ መንገድ የማጣመር ልምድ ይሰጣል፣ ከእነሱ ጋር የሚመጡ ስዕሎች እንቅስቃሴንና ስሜቱን ያሳያሉ፣ እና ሕፃናትን ለመሳተፍና ለመሞከር ይጋብዛሉ።

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

איך לקרוא עם פעוטות?

ማተሚያ ቤት:

המבוך

የስርጭት ዓመት:

תשפ"ו 2025-2026