דילוג לתוכן המרכזי בעמוד
የወሩ መጽሐፍ

ኩልኳሎዎች


በ: ዳቲያ ቤን-ዶር • ምሳሌዎች: ኦራ አየለት

እጅ ላይ ያረፈች ቢራቢሮ፣ የሚነፋ ፊኛና ማደግ የማይፈልግ አውራ ጣት በ"ኩልኳሎዎች" በተሰኘው የዳቲያ ቤን-ዶር ክላሲክ መፅሃፍ ውስጥ ካሉ ገፀ ባህሪያት ጥቂቶቹ ናቸው። በጣፋጭ፣ በሚያምር ሐረግ የተሰደሩ ግጥሞች ለአስደሳች የወላጅ-ታዳጊ ህጻናት ጨዋታዎች በሚሆኑ ጥቆማዎች ታጅበዋል።

የእድሜ ክልል: ጨቅላ ህፃናት

በዳቲያ ቤን-ዶር ክላሲክ መጽሐፍ ውስጥ እያንዳንዱ ግጥም እንቅስቃሴንና ንክኪን በሚያጣምር ንቁ የንባብ ጥቆማ ታጅቧል። ግጥሞቹ ከልጆች ሕይወት ውስጥ የተለያዩ ስሜቶችንና ክስተቶችን ይነካሉ። ርሕራሔ እንዲሰማቸው ያስችላቸዋል። በቃላቱ፣ በግጥሙ፣ በምሣሌውና በጨዋታው መካከል ያለው ግንኙነት ከቅርብ ሰው ጋር የመማር፣ የማግኘትና የመደሰት ዓይነት ስሜትን ይፈጥራል።

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

תשפ"ו 2025-2026