ኖሕ ትንሹ ጫጩት አንድ ትልቅ ተራራ ለመውጣት ይወስናል። ነገር ግን ጓደኞቹ የእርሡን ስኬት ይጠራጠሩትና እርሡን ዝቅ ዝቅ ያደርጉታል። በአካባቢው ዝናብ ሲዘንብ፣ ኖሕ ታላቅ ችሎታ አሳይቶ ጓደኞቹን ያድናል። ስለ ቁርጠኝነት፣ ሌሎችን ስለመርዳትና ስለ ይቅር የማለት ችሎታን የሚያሳይ ታሪክ።
የእድሜ ክልል: ቅድመ ትምህርት ቤት
ጫጩቱ ኖሕ ተራራውን ለመውጣት ሲወስን ጓደኞቹ ያፌዙበትና እንደማይሳካለት እርግጠኞች ሆነው ነበር። ስድብ ቢሰነዘርበትም ቂም አይይዝም፣ መንገዱን ይቀጥላል ብሎም በችግር ጊዜ እንኳን ያድናቸዋል። ኖሕ ስለራሥ እምነት፣ ቁርጠኝነትና ችሎታ ያስተምረናል። ትንሽ ወፍ እንኳን ታላቅ ጥንካሬና ይቅር ማለትን የሚያውቅ ሰፊ ልብ እንደሚኖረው ያሳየናል።
የምትወደውን አድርግ፥ ታደርገውም ዘንድ ትችላለህ”
(ሣሙኤል ቀዳማዊ 26፡25)
ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ
ማተሚያ ቤት:
הקיבוץ המאוחד
የስርጭት ዓመት:
תשפ"ו 2025-2026