כשמִגדל הקוביות המדהים שטיילור בנה מתפרק ככה סתם, כל החיות מנסות לעודד אותו, אלא שאף אחת לא מצליחה, וכולן עוזבות. מזכיר לנו שלפעמים כל מה שצריך בשביל לעודד חבר זה פשוט להקשיב לו.
የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት
የማዳመጥ ኃይል
ሁሉም ነገር ለቴይለር ሲጋጭ፣ ሁሉም ሰው ለመርዳት ይሞክራል። ብዙ ሃሳቦችንና መፍትሔዎችን ያቀርቡለታል። ግን ጥንቸሉ ብቻ ቴይለርን ያዳምጣል። ቴይለር ለመነሳትና እንደገና እንደ አዲስ ለመጀመር የሚያስፈልገው ይሄ ብቻ እንደሆነ ተብራርቷል። ጥበበኛው ጥንቸል እውነተኛ ማዳመጥ የመፈወስ ኃይል እንዳለው ያስተምረናል፤ አንዳንድ ጊዜም – ይሄ ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
በጽሞና አድምጥ፤ ለመስማትም አስተዋይ ልብን ለራስህ ግዛ።
(ታልሙድ ባቢሊ ማሴኼት ሐጊጋ ምዕራፍ 3 ቁጥር 2)
ማተሚያ ቤት:
תכלת
የስርጭት ዓመት:
תשפ״ה 2024-2025