ኤሚሊ በሮችን ታንኳኳና እንድትገባ ትጠይቃለች። ግን እያንዳንዱ በር የመግቢያ መስፈርቶች አሉት፦ መግባት የሚችሉት ሰማያዊ ሰዎች ብቻ፣ ረጃጅም ሰዎች ብቻ ወይም ጸጥ ያሉ ሰዎች ብቻ ናቸው። ኤሚሊ እንድትገባ የሚያደርግ በር እንዴት ታገኝ ይሆን? በትክክል ለእርሷ የሚስማማ? ስለ ፍለጋና ማንነት ብሎም የራሣችንን ሕይወት የመቅረጽ ችሎታ የሚያሳይ አስደናቂ ታሪክ።
የእድሜ ክልል: ሁለተኛ ክፍል
ኤሚሊ የተለያዩ በሮችን እያንኳኳች ለመግባት ትጠይቃለች። ነገር ግን ሁኔታዎችና ይህን እንዳታደርግ የሚያግዱ ነገሮች ያጋጥሟታል። በመጨረሻም ለእእሧ የሚሆናትን በር ትፈጥርና በሰፊው ትከፍተዋለች። የኤሚሊ ምናባዊ ጉዞ ልጆችም ሆኑ አዋቂዎች የሚያልፉት ጉዞ ነው። በዓለም ውስጥ ቦታ መፈለግና የባለቤትነት ስሜት እንዲሰማ ማድረግ ፈታኝ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ራሥን የማወቅ፣ የተነሳሽነት፣ የግል መግለጫንና የምርጫን በር ይከፍታል።
“ቦታ የሌለው አንዳች ነገር የለም”
(አቮት 4:3)
ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ
גדלים עם ספריית פיג’מה!
ማተሚያ ቤት:
טל מאי
የስርጭት ዓመት:
תשפ"ו 2025-2026