"እዚያ በጸጥታ የሚራመደው ማነው? ጥንዚዛ! ያለ ጥድፊያ የሚሳበው? ቀንድ አውጣ!" - ልጅቷ አየሌት ለጉዞ በመውጣት ከወጣት አንባቢዎች ጋር አንድ ላይ አስገራሚ እንስሳ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ታገኛለች። አየሌት ማንንም ወደ ኋላ አትተውም፤ እንደ ጉዞ አጋሮች በማድረግ ብሎም በቤት ውስጥ እንግዶች በማድረግ ለእያንዳንዱ እንስሳ ቦታ ታገኛለች።
የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች
ዜማ ባለው ግጥም፣ በቀልድ፣ በተደጋገሙ ዓረፍተ ነገሮችና በቀለማት ያሸበረቁ ምስሎች ፍንጮች በመታገዝ አንዲት ትንሽ ልጅ ማንኛውንም እንስሳ የምትሸከምበት ማለትም በጫማ ላይ ከሚንሳፈፍ ቀንድ አውጣ እስከ አፍንጫ ጫፍ ላይ የቆመችው ቀጭኔ ድረስ ያለን ምናባዊና አስደናቂ ጉዞ ታዳጊዎች ይቀላቀላሉ። አየለት ትንሽ ብትሆንም ልቧ ሰፊና ትልቅ በመሆኑ የምታገኛቸውን እንስሳት ሁሉ ትረዳለች። ሁሉንም በልግስናና በደስታ ወደ ቤቷ ትጋብዘዋለች።
ቤትዎ ሰፊ ክፍት ይሁን።
(የአባቶች 1:5)
ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ
ማተሚያ ቤት:
כנרת זמורה
የስርጭት ዓመት:
תשפ״ה 2024-2025