דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ረዥሙመንገድ

በ: ዩሪ ኢሎን ምሳሌዎች: ሜናችም ሃልበርስታድት

አንድ ጠቢብ ሰው መንታ መንገድ ላይ ደረሰ፤ በየትኛው መንገድ መሄድ እንዳለበት ሲያወላውል አንድ ልጅ አገኘውና ሁለት መንገዶችን አቀረበለት፦ ረዥም አጭር መንገድ ወይም አጭር ረዥም መንገድ። ጠቢቡ ልጁን የትኛው መንገድ የተሻለ እንደሆነ አልጠየቀውም፤ አጭሩን መንገድ ሄዶ ለምን ረዥም እንደሆነና ለምን በእርሱ ውስጥ ማለፍ እንደማይቻል አወቀ። ሰውዬው ወደ ኋላ ለመመለስ ይገደዳል።

የእድሜ ክልል: ሁለተኛ ክፍል

አንድ ጠቢብ ሰው መንታ መንገድ ላይ ደረሰ፤ በየትኛው መንገድ መሄድ እንዳለበት ሲያወላውል አንድ ልጅ አገኘውና ሁለት መንገዶችን አቀረበለት፦ ረዥም አጭር መንገድ ወይም አጭር ረዥም መንገድ። ጠቢቡ ልጁን የትኛው መንገድ የተሻለ እንደሆነ አልጠየቀውም፤ አጭሩን መንገድ ሄዶ ለምን ረዥም እንደሆነና ለምን በእርሱ ውስጥ ማለፍ እንደማይቻል አወቀ። ሰውዬው ወደ ኋላ ለመመለስ ይገደዳል። ጥበብ በትንሽ ልጅ ውስጥም ሊገኝ እንደሚችል ይገነዘባል፤ አንዳንድ ጊዜ ረዥሙ መንገድ በእውነቱ ከሁሉም በጣም አጭር እንደሆነ ይገነዘባል።

የዚህ ተግባራዊ ታሪክ ባለቤት ሊቁ ራቢ ይሆሹዓ ቤን ሐናንያ (ዒሩቢን 53፡ 72) ሲሆን ታሪኩ “ረዥሙ መንገድ” ለተሰኘው መጽሐፍ መነሻ በመሆን እንድናደምጥ፣ ከሌሎች እንድንማርና ከመንገዱም ዘና እንድንል ይመክረናል።

የተሰራጩት ቅጂዎች:

53,800

ማተሚያ ቤት:

תכלת

የስርጭት ዓመት:

2015 2021-2022