דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ወርቃማው ደወል


በ: ታማር ዛክስ • ምሳሌዎች: ዮሲ አቡላፊያ

በሁለተኛው የቤተመቅደስ ጊዜ የልብስ ሰፊው ልጅ ትንሹ ኢታማር ይኖር ነበር። ከሊቀ ካህናቱ ቀሚስ የወርቅ ደወል ሲጠፋ ኢታማር ለመፈለግ ይነሳና በየቀኑ - የጠፉ ነገሮችን ወደሚመልሱበት ድንጋይ ይመጣል። በኢታማር ታሪክ ውስጥ ስለ እነዚያ ቀናት ታሪክና የጠፉ እቃዎችን ስለመመለስ ባህል እንማራለን።

የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት

መኪና በሌለበት በሁለተኛው ቤተመቅደስ ዘመን በእሥራኤል ምድር ምን ዓይነት ኑሮ እንደነበረ መገመት የሚከብድ ሲሆን ከቦታ ቦታ ለመዘዋወር አህያ ይጋልቡ ነበር። በኢየሩሣሌም ሁሉም የሚያውቀው አንድ ልብስ ሰፊ ነበረ። አንድ የጠፋች ትንሽ ደወል በሚፈልገው ልጅ ኢታማር እርዳታ በጊዜ ጉዞ ልንጀምርና ስለ ወቅቱ፣ የጠፋን እቃ ስለመመለስ አስፈላጊነት እንማራለን። ልክ እንደዛሬውም ሁሉ፦ ልጆች ስሜታዊ መሆናቸውን፣ ለዝርዝሮች ትኩረት የሚሰጡና በምናባቸው የተሞሉ መሆናቸውን እናያለን።

“ለወንድምህ በጠፋበት ነገር ሁሉ ባገኘኸው ጊዜ ታደርጋለህ፤ ቸል ልትለውም አይገባህም”
(ዘዳ.22፡3)

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

የተሰራጩት ቅጂዎች:

110,000

ማተሚያ ቤት:

מ' מזרחי

የስርጭት ዓመት:

תשפ"ו 2025-2026, 5955 2014-2015