סִפְרֵי הַחֹדֶשׁ
በ: ናኦሚ ቤን ጉር ምሳሌዎች: ኑሪት ጻራፋቲት
ሴት ልጅ ነች? ብርድ ልብስ ነች? አይ ተራራ ነው! ጋን-ያ እና እናቷ በብርድ ልብስ ስር እንዲሁም በላዩ ላይ በመሆን አንድ ላይ አስደሳችና አዝናኝ ጨዋታ ይጫዎታሉ። አንባቢዎችም እንዲስቁና እንዲጫወቱ ተጋብዘዋል።
የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች
הקיבוץ המאוחד
תשפ״ד 2023-2024
יש להזין את הקוד שנשלח כדי להיכנס