የወሩ መጽሐፍት።
ኤሚሊ በሮችን ታንኳኳና እንድትገባ ትጠይቃለች። ግን እያንዳንዱ በር የመግቢያ መስፈርቶች አሉት፦ መግባት የሚችሉት ሰማያዊ ሰዎች ብቻ፣ ረጃጅም ሰዎች ብቻ ወይም ጸጥ ያሉ ሰዎች ብቻ ናቸው። ኤሚሊ እንድትገባ የሚያደርግ በር እንዴት ታገኝ ይሆን? በትክክል ለእርሷ የሚስማማ? ስለ ፍለጋና ማንነት ብሎም የራሣችንን ሕይወት የመቅረጽ ችሎታ የሚያሳይ አስደናቂ ታሪክ።
הוצאה: טל מאי
חודש חלוקה: נובמבר 2025, כסלו תשפ"ו
יש להזין את הקוד שנשלח כדי להיכנס
להאזנה לחצו