ዋናው ነገር ዝሆኑ ደስተኛ መሆኑ ነው
በ: ሻሐር ሲትነር ምሳሌዎች: አቪትዝ
ጥንቸልና አህያ ጓደኛቸው ዝሆኑ የልደት ቀን እንዳለው ያውቃሉ። እንዴት ያከብሩለት ይሆን? ጥንቸል ዝሆኑን እንዴት ማስደነቅ እንደሚቻል ብዙና ተጨማሪ ሀሳቦችን ቢያቀርብም አህያ በጸጥታ ወደ ተግባር ትገባለች። የጥንቸል ጥቆማዎችና ሀሳቦች እንዲሁ ሲታዩ ጠቃሚ ናቸው? ሁሉስ ነገር አስቀድሞ ሲዘጋጅ አሁንም በዝግጅቱ ውስጥ እንዴት ሊሣተፍ ይችላል? ስለ ቃላትና ድርጊቶች ብሎም ስለ ልዩ ጓደኝነት የሚያስረዳ ጣፋጭ ታሪክ።
הוצאה: הקיבוץ המאוחד
חודש חלוקה: פברואר 2026, שבט תשפ"ו