דילוג לתוכן המרכזי בעמוד
Loading...
የወሩ መጽሐፍ

የማክስ ቤተ ሙከራ


በ: ዶቪ ካያኽ • ምሳሌዎች: ዶቪ ካያኽ

ጃርቱ ማክስ የኖቤል ሽልማት የሚያገኝበትን ፈጠራ ለመፈልሰፍ አስቧል። ጓደኞቹም እርሱን ለመርዳት ሲሉ ስለእሥራኤል ፈጠራዎች የሚያሳይ አስቂኝ መጽሃፍ አዘጋጅተዋል። ከማክስ ማስታወሻ ደብተር ገፆች፣ ከአስቂኝ ቀልዶች ጋር ተጣምረው አንባቢዎች ስለ አስደናቂ የእሥራኤል ፈጠራዎች በአስደሳችና በሚያጎለምስ መንገድ ይማራሉ።

የእድሜ ክልል: ሁለተኛ ክፍል

በአጭር እና አስቂኝ የኮሚክስ ታሪኮች ማክስ እና አንባቢዎች የእስራኤል ፈጠራዎችን ይገናኛሉ፣ እነሱም በዓለም ዙሪያ ተፅዕኖ ያሳድራሉ። መፅሐፉ ጉጉትን፣ ፈጠራዊ አስተሳሰብን እና የእስራኤል ኩራትን ያበረታታል፣ እንዲሁም ፈጠራ ከፍላጎት እንደሚወለድ እና በትጋት እንደሚፈጸም ያሳያል።

“የሰው ልጆች ሁሉ ድርጊቶቻቸው አንድ ጊዜ ሕልም ነበሩ”
(ቤንያሚን ዜእቭ ሀርጸል – አልተኖይላንድ)

סְרָטִים בְּעִקְבוֹת הַסִּפּוּר

ማተሚያ ቤት:

כנרת

የስርጭት ዓመት:

תשפ"ו 2025-2026