דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

አንዳንዴ ትልቅ አንዳንዴ ትንሽ

በ: ኦራ ኢታን ምሳሌዎች: ኦራ ኢታን

ማታን ወደ አራት ዓመቱ ነው። እራሱን ችሎ ሲለብስ ትልቅ ስሜት ይሰማዋል። ነገር ግን በአጋጣሚ ሳህን ሲሰብር ትንሽ እንደሆነ ይነግሩታል። እንዴት ግራ እንደሚያጋባ። ማታን ትንሽ ወይም ትልቅ መሆኑን እንዴት ያውቃል? ምናልባትም እርሱ ሁለቱንም ሊሆን ይችላል? ማታን በዚህ እድሜ ውስጥ ያሉ የብዙ ህጻናት ድብልቅ ስሜቶችን በለስላሳና በሚማርክ መልኩ ይገልጻል።

የእድሜ ክልል: ቅድመ ትምህርት ቤት

ሕይወት ግራ ታጋባለች። በተለይም እያደጉ ሲሄዱ፦ የአንዳንዴ ትልቅ አንዳንዴ ትንሽ መፅሃፍ የሚያንጸባርቀው ልጆች የሚሰማቸውን ትልቅነት የሆነ ጊዜ ደግሞ ትንሽነት ላይ የለመዱትን ስሜት ነው። መጽሐፉ ለአዋቂዎችም መስኮት ይከፍታል፤ በዚህም የልጆችን ዓለም መመልከት፣ መረዳት፣ ማጠናከርና ትንሽ ቢሆኑም እንኳ ችሎታ እንዳላቸው እንዲሰማቸው ማገዝ ይችላሉ።
ቃልም በጊዜው ምንኛ መልካም ነው
(ምሳሌ 15:23)

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

ילדות שרות בקליפ מתוך ארכיון התאגיד. "רגע עם דודלי - להיות גדולה", באדיבות כאן מוזיקה

ማተሚያ ቤት:

מאגנס

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024