סִפְרֵי הַחֹדֶשׁ
ትንሿ ፊትዝ አስደናቂ የአትክልት ስፍራ አላት። ግን አንድ ቀን እንግዳ የሆነ ፍጡር ያለ ግብዣ በውስጡ ይታያል። ያ ፍጡር ማነው? ፊትዝ ልታባርረው ትችል ይሆን? ስለ ለውጥና ግኝት፣ ስለ መስተንግዶና ስለ ጓደኝነት ትንሽ ለየት ያለ ጣፋጭ ታሪክ።
הוצאה: ספרית פועלים
ጓደኛሞች መሆን፣ ሁሉንም ነገር አንድ ላይ ማድረግና ተመሳሳይ ነገሮች ላይ መደሰት እንዴት ጥሩ ነው። ቆይ ግን ሁለታችንም የምንደሰትበት ነገር አንድ አይነት ነው? ስለ ጓደኝነት፣ ስለ መተሳሰብና ሌላውን ስለማየት ታሪክ።
הוצאה: טל מאי
አባቱ ዮናታንን ከመዋዕለ ሕፃናት ለመውሰድ ሲመጣ የቤት ቁልፍ እንደጠፋበት አወቀ። አብረውም ለፍለጋ ጉዞ በመውጣት የአባቱን ዓለምና ከሁሉም በላይ አስፈላጊ የሆነውን - ልብን የሚከፍተውን በሚያስደንቅ ሁኔታ ፍለጋ ይጀምራሉ።
הוצאה: זברה
ኔቦና ዳዊት አልተግባቡም። ዳዊት የኔቦን ጨዋታዎች ሲያፈራርስ ኔቦ ግን ከዳዊት ይርቃል። የፑሪም በዓል ሲመጣ እያንዳንዳቸው ከአለባበስ ጀርባ ይደበቃሉ። ምናልባት በጭምብሉ ሁለቱ በመጨረሻ እርስ በርስ መቀበልን ይማሩ ይሆን?
הוצאה: כנרת
ሞሽ ለጓደኛው አሪ ስጦታ መስጠት ይፈልጋል። ነገር ግን ሁሉም ነገር ላለው ሰው ምን መስጠት ይችላሉ? ከብዙ ሀሳብ በኋላ ሞሽ ለአሪ ምንም ነገር በስጦታ ሊያመጣለት ሄደ። ምንም ነገርንስ እንዴት ይሰጣሉ? አሪ ልዩ ስጦታውን እንዴት ይቀበላል? እውነተኛ ደስታ የሚገኘው የንብረታችንን ዋጋ በመገንዘብ እንደሆነ የሚያስተምር ታሪክ።
הוצאה: מטר
አንበሳው ኤሪክ የእንስሳትን ድምጽ እንዴት መምሰል እንዳለበት ያውቃል። ነገር ግን ጥንቸሉ ሹምዲ የአንበሳ ድምጽ እንዲያሰማው ሲጠይቀው ምን ይለው ይሆን? ኤሪክ ራሱን ለመምሰል ይሳካለት ይሆን? ከተወዳጁ ክላሲክ ታሪክ “አናት የምትወዳቸው ታሪኮች” በዮናታን ጌፌን።
ሽቶ ነጋዴው በጎረቤቱ የዘይት ነጋዴው ስኬት ቀንቶ በስርቆት ይከሰዋል። ከሁለቱ የትኛው ትክክል እንደሆነ እንዴት ማዎቅ ይቻላል? ከከተማው ነዋሪዎች መካከል አንዱ ብቻ መፍትሔ አለው - ፍትሕን ወደ ብርሃን ለማምጣት ዋና መንገድን የምታቀርብ ብልህ ልጃገረድ። ከትውልድ ወደ ትውልድ በሚተላለፍ የአይሁድ ሕዝብ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ድርጊት።
הוצאה: ידיעות ספרים
יש להזין את הקוד שנשלח כדי להיכנס
הורים יקרים וצוותים חינוכיים, אתר ספריית פיג’מה החדש לרשותכם, עם תכנים מעניינים ומעשירים ילדים/ות.
באתר תוכלו למצוא המון פעילויות שתוכלו לעשות יחד, סרטונים וספרים להאזנה שיעזרו להעברת הזמן עם הילדים בימים קשים אלה.
למעבר לפעילויות